ዜጎች በትዳር ፣ በፍቅር ግንኙነት እና ቤተሰብ ላይ አዎንታዊ አመለካከቶችን እንዲያዳብሩ ነው ቤጂንግ ውሳኔው ላይ መድረሷ የተሰማው፡፡ ቻይና በ2023 ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የህዝብ ቁጥር መቀነስ ካስመዘገበች በኋላ ልጅ መውለድን ለወጣት ጥንዶች ይበልጥ ማራኪ ለማድረግ የተለያዩ የማበረታቻ እርምጃዎችን ስትወስድ ...