በሎንግ አይላንድ፣ ኒው ዮርክ ቅዳሜ ዕለት ተከስቶ የነበረው የዱር እሳት በቁጥጥር ሥር ቢውልም፣ በሥፍራው የሚታየው ጠንካራ ነፋስ አካባቢውን አኹንም ለእሳት ተጋላጭ ሊያደርገው እንደሚችል ባለሥልጣናት ...
ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ እየታየ ያለው ውጥረት እየበረታ በመምጣቱ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ውጪ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ...